ሰሚት 72፦ ለመግባት ዝግጁ አፓርትመንቶች

ኦክቶ 6 2026

ሰሚት 72 – የተጠናቀቁ ብሎኮች

የሰሚት 72 አፓርትመንቶች 65–97% ተጠናቀዋል። 90–97% የተጠናቀቁ ቤቶች በ10% ቅድመ ክፍያና በ8 ዙር ክፍያ ለመግባት ዝግጁ ናቸው።