31 (B5+G+25)ጠቅላላ ወለሎች
115,000 ብርዋጋ በካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
8የክፍያ ዙሮች

ስለ ፕሮጀክቱ

የጌታስ ካዛንቺስ ሕንፃ በአዲስ አበባ እምብርት ባለ 5 ቤዝመንት፣ ግራውንድ ፍሎርና 25 የመኖሪያ ወለሎች አሉት።

5ቱም ቤዝመንቶች ተሰርተው ተጠናቀዋል፤ ግራውንድ ፍሎር እየተሰራ ይገኛል።

ክፍሎቹ 132 እና 149 ካሬ ባለ 2 መኝታ እንዲሁም 159 ካሬ ባለ 3 መኝታ ናቸው። ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍልና ላውንደሪ ክፍል አላቸው።

ዋጋው በካሬ 115,000 ብር ሲሆን ቅድመ ክፍያው 10% ብቻ ነው፤ ቀሪው በ8 ዙር ይከፈላል። ውስን ቤቶች ናቸው፤ ቅድሚያ ለሚያስያዙ ቅናሽ አለ።

የሕንፃው መዋቅር

  1. ወለል 20–25ፕሪሚየምየታቀደ
  2. ወለል 10–19ዋናየታቀደ
  3. ወለል 1–9የታችኛውየታቀደ
  4. ግራውንድ ፍሎርበሂደት ላይ
  5. ቤዝመንት B1–B5ተጠናቋል

የሁሉም ቤቶች ዋጋ

ቤትስፋትዋጋ በካሬጠቅላላ ዋጋ10% ቅድመ ክፍያ
ካዛንቺስ – ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት (132 ካሬ)132 m²ETB 115,000ETB 15,180,000ETB 1,518,000
ካዛንቺስ – ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት (149 ካሬ)149 m²ETB 115,000ETB 17,135,000ETB 1,713,500
ካዛንቺስ – ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት (159 ካሬ)159 m²ETB 115,000ETB 18,285,000ETB 1,828,500

ዋጋ የሚቀያየር ሲሆን ቀደም ብለው የሚያስያዙ ደንበኞች ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ። ለወቅታዊ ዋጋ ይደውሉልን።

የክፍያ ዕቅድ

ቅድመ ክፍያ10%
ቀሪው ክፍያ በ8 ዙር
አሁን የሚገኙ

ቤቶች በ ካዛንቺስ ሳይት